Tuesday, July 23, 2013

ዮሐንስ ራዕይ

                     ክፍል 3

እንዴት ሰነበታችሁ ዘመዶቸ ፡፡ ባለፈው በዘመን ፍጻሜ በእስራኤል ከሚሆኑት ምልክቶች የመጀመሪያውን (ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይፈርሳል) ለማየት ሞክረናል ዛሬ ሁለተኛውን እንቀጥላለን :-

2. በለስና ዛፎች

     ምሳሌንም ነገራቸው እንዲህ ሲል፦ በለስንና ዛፎችን ሁሉ እዩ፤ ሲያቈጠቍጡ ተመልክታችሁ በጋ አሁን እንደ ቀረበ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፡፡ ሉቃ2129-2

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስራኤል በአብዛኛው በሶስት ዛፎች ተወክላ እናገኛታለን ፤- በበለስ ፤ በወይራ እና በወይን ሆሴ 910 ሮሜ 1117 ኢሳ 51 ኢዩ 17 የኛ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትም በለስ ዘይቤ ቤተ እስራኤል እሙንቱ (በበለስ የተመሰለው የእስራኤል ቤት ነው) ብለው ተርጉመውታል፡፡

በእስራኤል የበለስ ቅጠል ሲለሰልስ ክረምቱ አልፎ በጋ እየቀረበ እንደሆነ አመላካች እንደሆነው ሁሉ በበለስ የተመሰለችው እስራኤል ስታቆጠቁጥ (እንደገና እንደ ሀገር ስትመሰረት) ዛፎችም እንዲሁ መብቀል ሲጀምሩ (ሌሎች መንግስታትም ነጻነታቸውን ሲቀዳጁ)

በጋ የተባለው የጌታ ዳግም ምጽአት እጅግ ቅርብ ይሆናል፡፡
አብዛኛወቹ የስነ-መለኮት ሊቃውንተና የትንቢት ተመራማረወች እንደሚስማሙበት ይህ የጌታ ኢየሱስ ትንቢት እስራኤል እንደገና በተመሰረተችበትና ብዙ ሀገሮች ነጻ በወጡበት በዚህ እኛባለንበት 20ኛው ክፍለ ዘመን ተፈጽሟል፡፡

·         በለሷ (እስራኤል) 1948 .. ስለተመሰረተች(ከፈረሰች 2553 አመት ብኃላ)- ይህንን ሃሳብ በሚቀጥለው ክፍል እንደገና በሰፊው እንመለስበታለን፡፡

·         ዛፎች (ነጻ መንገስታት) 1945 የተባበሩት መንግስታት 51 ልኣላዊ ሀገራት ስለተመሰረተ፡፡ አሁን 200 ሀገራት በላይ በአባለነት ይዛል፡፡

እነዚህ ሁለት የታሪክ ክስተቶች ለጌታ ዳግም ምጽአት እጅግ መቅረብ እንደ ሁነኛ ማሳያወች ከማገልገላቸውም በላይ አሁን ባለንበት በአንዱ ቀን እንኳን ጌታ ሊመጣ ይችላል ብለን እንድናስብ የሚያስገድዱ ግልጽ ምልክቶች ናቸው፡፡

ዋናው ነገር ቀኑም ሆነ ስአቱ ስለማይታወቅ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው፡፡

ንስሀ ገብተን ስጋ ወደሙ ተቀብለን ተዘጋጅተን ጌታን በአየራት ለመቀበል ያብቃን ፡፡

                    አሜን::::::

11 comments:

  1. newcrack.co/xlstat-crack
     with over 200 diverse statistical instruments and characteristics for simple investigation and re-formation your data along with ms-excel; it's but one on advance five apps.
    new crack

    ReplyDelete
  2. Adobe Character Animator CC Crack The clients get 100% unique Microsoft permit that can be actuated straightforwardly on the authority Microsoft site. Besides, it offers a lifetime permit which demonstrates that it doesn't offer a membership administration and doesn't expect one to recharge it time for an expense.

    ReplyDelete
  3. https://bookmark-dofollow.com/story11667068/little-known-facts-about-omnifocus-cracker
    https://socialmediainuk.com/story10190057/top-latest-five-omnifocus-crack-urban-news
    https://bookmark-template.com/story11660249/little-known-facts-about-omnifocus-cracker
    https://mediajx.com/story12678527/little-known-facts-about-omnifocus-3-ios-crack

    ReplyDelete
  4. I really like your content. Your post is really informative. I have learned a lot from your article and I’m looking forward to applying it in my article given below!.
    MainStage Crack
    The Foundry Nuke Studio crack
    Brave Browser crack
    Passmark BurnInTest Pro CrackPassmark BurnInTest Pro Crack

    ReplyDelete
  5. I like your all post. You have done really good work. Thank you for the information you provide, it helped me a lot. I hope to have many more entries or so from you.
    Very interesting blog.
    Windows TubeMate Crack
    CCleaner Crack
    VueScan Crack
    Free Netflix Downloader Crack
    DVDFab Crack
    FxSound Crack

    ReplyDelete
  6. I'd love to be a member of a group where I can obtain advice from folks who have gone through similar experiences as me. Please do not hesitate to contact me if you have any suggestions or thoughts. Your assistance has been much appreciated.
    Letasoft Sound Booster Crack
    NetGuard Pro Apk
    Ant Download Manager Pro Crack
    Advanced Download Manager APK

    ReplyDelete